በጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ
ላይ የበታች ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማፅናቱ ያሣዘናቸው መሆኑን
ዓለምአቀፉ የሴቶች የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት - IWMF እና ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት -
ሲፒጄ አስታውቀዋል፡፡
ርዕዮት ዓለሙ ይግባኝ ውድቅ መደረጉን ዓለምአቀፍ ድርጅቶች አወገዙ
በጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የበታች ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት
ማፅናቱ ያሣዘናቸው መሆኑን ዓለምአቀፉ የሴቶች የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት - IWMF እና ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች
ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት - ሲፒጄ አስታውቀዋል፡፡
በዝርዝር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጠቁሙ VOA ለማዳምጥ ደግሞ ሊንኩን ይክፈቱ http://www.voanews.com/mp3/voa/africa/amha/amha1800aFRI.mp3
No comments:
Post a Comment