መቸም አገራችን
ካለችበት ምስቅልቅል የምትወጣ መስሎን በትግሬ
ነጻ አውጭ ግንባር የሚመራው ኢህአዲግ
በጠመንጃ ሃይል ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ
"የዘመነ መሳፍንት" ጊዜ አስተሳሰቡን ትቶ አለም የደረሰበት ዲሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር ደረጃ ላይ ባንደርስ እንኩዋ ጠጋ ብለን ለዘመናት ታፍኖና በችጋር
ተቆራምዶ የኖረው ሕዝባችን የሚሰማውን አየተነፈሰ የለፋበት ሳይቀነስብት እየተቁኣደሰ ለመኖር የሚችልበት ስርእት እንዲዘረጋ
ያልወተወትነው አልነበረም፡፡
No comments:
Post a Comment