Pages

Wednesday, January 9, 2013

በላሊበላ አቅራቢያ የወያኔ ባለስልጣናት ተገደሉ!!

Wednesday, January 9, 2013

በላሊበላ አቅራቢያ የወያኔ ባለስልጣናት ተገደሉ!!

ራሱን የኢትዮጵያ አንድነት እና ነጽነት ሃይል እያለ የሚጠራው ድርጅት በላሊበላ አቅራብያ በ አንድ አውቶብስ ላይ ተሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ የብኣዴን/ኢህኣዴግ ባለስልጣናትን መግደሉን በስልክ ለኢትዮ ሚዲያ ለተባለ ድህረ ገጽ ደውሎ ማስታወቁን እና ሃላፊነቱን እንደሚወስድ መናገሩን የምንሊክ ሳልሳዊ ምንጮች ድህረ ገጹን ጠቅሰው ዘግበዋል::

ማክሰኞ እለት 45 ሰዎች በሚይዝ አውቶብስ ከ 2 ደርዞን በላይ የወያኔ ባለስልጣናት ሲጓዙ መግደሉን እና ቀሪዎቹም ከባድ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ይሀው ድርጅት አሳውቁዋል::ባለስልጣናቱ ከጨጨሆ መድሃኒያለም የገናን በኣል አክብረው እየተመለሱ ነበር ያለው ደዋይ በላስታ እና በጋይንት ወረዳዎች መሃል እንደነበረ ተናግሩዋል::

ይህ ከነጻ ምንች ያልተረጋገጠ የስልክ መልእክት ነው ያለው ኢትዮ ሚዲያ  ያወጣውን ዘገባ ይመልከቱት ::
http://www.ethiomedia.com/assert/5045.html

No comments:

Post a Comment