(ESAT
New) – Over 40 members of the Ethiopia’s defense forces deployed in
Bore front, Afar region, were reportedly killed in deadly clashes that
erupted among divided soldiers. ESAT’s defense sources said that the
infighting started Tuesday night in a place called Ali Funi, Manda. Read more
I am ambitious to see a true democracy, justice and equality particularly in Ethiopia and generally in the world.
Pages
Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc
Monday, December 31, 2012
Sunday, December 30, 2012
ስሙ ሰሚ
-->
ለነጻነት
መዘመራችን
ስለ
ሃቅ መናገርችን
ስለፍትህ
መጻፋችን
ኣስከፍቱዋቸው
ከሃዲወችን
ለስራቸው
ከዳረገን
እስር
ቤት ካጎሩን
ከሞከሩ
ሊለጉሙን
የነጻነት
እንደበትን
ስሙ-ሰሚ ኣጠናክር ህብረትህን
ለማስወገድ
ፍርደ ገምዲልን።
እጠርግልህ
የለ ጎደና ኣንጽልህ የለ ህንጻ
ኣፍህን
ዝጋ ጸጥ ብለህ ተገዛ
ተመቻቹ
ለግነዛ
ማለት
ኣይቻለንም እንደዋዛ
ኣይደለንም
እና ፈዛዛ
ስሙ-ሰሚ ሁል ጊዜ
ኣትንዛዛ
እንቢ
በል ይልቅ በብልጭልጭ ኣትደንዝዛ።
ደብዛቸው የጠፋው ፀጋየም
የፕሮፌሰር ኣስራት መቀደም
የፕሮፌሰር ኣስራት መቀደም
የነ
ኣስፋ ማሩ ደም
የነህጻን
ነብዩንም
የከፍተኛ
ተማሪዋ የሽብሬም
እረ
የስንቱ ኢትዮጲያዊ ደም
በምንም
የሚተኩ እኮ ኣይደሉም።
ቤተሰብ
ወዳጁን ላጣ
ደሙ
ደመ ከልብ እዚህም ኣዛም ጋ
ግዲብ
ኣይሆን የህይወት ዋጋ
በግፍ
ለተገደለ ዜጋ
ወዳጀ
ስሙ-ስማ እረ
ኣትረጋጋ
ዛሬ
ነገ ኣትበል ተው ኣሁን ተዋጋ።
ህንፃው
እና ጎዳናው
የሰውን
ህይወት ኣይተካው
ድሃን
በማጥፋት ልማት
ስላማይችል
በግትርነት
ፍርድ
ካጣን ስለ እውነት
ስሙ-ሰሚ በፍጥነት
ለመታገል
ለመዋጋት።
ዘመድ
- ወገንን
ስማው
ፍትህ
ላጣው
ከስርቤት
ለታጎረው
ዲምፁ
ላታፈነው
መጣጥፍ ለተከለከለው
ችሎታ
እና እውቀቱ ላስገደለው
ፍትህ
ፈላጊው ጋዜጠኛው
ኣይወርዱ
ውርደት ለተዋረደው
ስሙ-ሰሚ እኛ ነን ባለ ኣደራው
እንታገል
ባንድነት ነጻ እናውጣው።
ስማ
ወዳጅ ስማ ወግኔ
እምነትህ
ሲወገዝ ሁሌ
በዚህ
እመን ሲባል እንዳልባሌ
ኣልፎ
ተርፎም ሲዘጋብን እከርቸሌ
ሲደበደብ
እና ሲሰበር እንዳኮሌ
በትውልድ
ሃገሩ ሲታዘዝ እንደ ሎሌ
ስሙ-ሰሚ ሳትል እገሊት
እና እጋሌ
ባንድ
ላይ ኣምጽ በል ያሆ ላሌ
ወገንህን
ታደግ ነው እና ነገ በኔ
ታሪክህን ዘክር በኢትዮጲያዊ ወኔ።
ስሙ-ሰሚ እንባንን እዚህም እዛም ጋ
ጠላትን ታግለነው ዛሬ እንስስጠው ዋጋ።
ተጻፈ
በኣርጋው December 30 / 2012,
Oslo - Norway
Gen Samora Yenus is dying…
The Horn Times Newsletter, 28 December 2012
by Getahune Bekele
The unschooled and uncultured top war criminal Gen Samora is dying…
A poor peasant and a primary school dropout, who was described by senior political commentator as cold blooded murderer with thinking and reasoning capacity of a dinosaur, Gen Samora is dying…According to a sensitive document leaked to the Horn Times from Bella military referral hospital in Addis Ababa, the frail TPLF army chief-of-staff and top November criminal, the dastardly Gen Samora Yenus Mohamedfereja, has less than a year to live.http://ecadforum.com/2012/12/28/gen-samora-yenus-is-dying/
Wednesday, December 26, 2012
EUFF Rebels kill 17 prison guards, free five comrades from Markos Prison
A partial view of the city of Debre Markos |
The attack was carried out by combatants of the Ethiopian Unity and Freedom Force (EUFF). The report couldn't be verified by an independent source. If proven true, however, the latest attack constitutes the third major offensive after operations on Adigrat Prison in November and Metema town in May in which several business units belonging to ruling party officials were razed to the ground. Read more
Sunday, December 23, 2012
ወያኔን ማስገደድ ወይም ማስወገድ የሞራልና ተፈጥሮዓዊ ግዴታ
ወያኔ/ኢህአዴግ የሰላማዊ በሮችን ሁሉ በመዝጋት በሀይል እየገፋና እየደፈጠጠ ስለ ሰላም የሚያወሩትን፣ ነጻነት
የሚጠይቁትን፣ እንደወንጀለኛና ሽብርተኛ ታርጋ እየሰጠ ዴሞክራሲን ማፈኑ፣ ነጻነታችንን መግፈፉና የፖለቲካውን ምህዳር
ማጥበቡ፤ የሀገራችን ህዝብ ሆ! ብሎ የተዘጋውን የሰላም በር ለማስከፈትና እንደ አረቡ አለም ጸደይ አቢዎት
ተባብረን ስርአቱን የምናስወግድበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
ሰሞኑንንም በኢትዮጵያ የሚገኙ ተቃዋሚ
ፓርቲዎች ይኼው የሰላሙ ትግል ተዳፍኖባቸው ለቀበሌና ለወረዳ ማሟያ በሚደረገው ምርጫ አንሳተፍም ብለዋል። ወያኔ
ለዚህ ሁሉ ህዝብን ወደ አላስፈላጊ አማራጭ መግፋቱ አሁንም በታሪክ ተጠያቂ ያደርገዋል። በእኛ እምነት በሰላማዊ
መንገድ የሚፈታ ማናቸውንም አማራጭ ሀሳቦችን ወደ ጠረንጴዛ በማምጣት መወያየት ስልጡን የሆነ፣ ስልጣን የህዝብና
በህዝብ የሚመጣ መሆኑን ማረጋገጫ ስለመሆኑ አሁንም ደግመን ደጋግመን እንናገራለን። የበለጠ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጠቁሙ
Thursday, December 20, 2012
From ethnic liberator to national atrocities: The tale of TPLF
From ethnic liberator to national atrocities and corruption: The tale of the late Ethiopian Dictator of TPLF
No one knows why Melse Zenawi, the late tyrant of Ethiopia decided to trash the image of the people of Tigray in the name of Ethnic Federalism. But, regardless of his motives the evidence shows not only he tarnished the image of the people beyond recognition his stooges attempt to glamorize his legacy want to continue associating Tigray with corruption, atrocity and treachery. What went wrong with ethnic panhandlers? read more about from ethnic liberator to national atrocities: The tale of TPLFWednesday, December 19, 2012
16 members of the EU parliament call for release of ESKINDER NEGA
Arrested in 2011 and detained without access to an attorney for nearly two months, Mr. Nega was sentenced to 18 years in prison under the country’s broad 2009 Anti-Terrorism Proclamation on July 13, 2012. Mr. Nega’s arrest and prosecution came after he wrote online articles and spoke publicly about the possibility of an Arab Spring-like movement taking place in Ethiopia. After his sentencing, the government initiated proceedings to seize his assets, including the home still used by his wife and young son. An appeal hearing in the case is scheduled for Wednesday, December 19th. read more
የአቶ በረከት ስምዖን ሠራተኞች ብሶታቸውን በደብዳቤ ጻፉ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን
ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ (ሚኒስትር)
ከእንጀራ ልጆችዎ
ክቡር ሚኒስትር አቶ በረከት ሆይ
ልብ ብለው ይስሙን፡፡ እባክዎትን አንድ ጊዜ ጆሮዎትን ያውሱን፡፡ ምነው ልብዎት በእኛ ጨከነሳ? ይህ የእንጀራ ልጅን የማግለል ሥራ ውጤቱ ጥሩ የሚሆን ይመስልዎታልን? እንዴት ነው ነገሩ?ሰሚ ያጣ ህዝብ ሮሮ
Monday, December 17, 2012
በደል የረሳል ወይስ ይለመዳል ወገን? (2)
በደል የረሳል ወይስ ይለመዳል ወገን? (2)
አንዳንዶች ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ለማገልገል እድሜ ዘመናቸውን እንደጣሩ፣ እንደፈለጉ፣ እንደናፈቁ ሳይሳካላቸው ያልፋሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ሌሎች ይህ ወረቃማ እድል ያለጊዜው እጃቸው ላይ ወድቆላቸው ያላግባብ ያለምንም ጥቅም ሲያሳልፉትና የወገንና የታሪክ ተጠያቂ ሲሆኑ እንመለከታለን። ከዚህም እጅግ በከፋ መልኩ ያገኙትን ሀገርንና ወገንን የመርዳት ወርቃማ እድል በተቃራኒው የሀገርን ሉአላዊነት ማስደፈሪያ፣ ወገንን ማስገረፊያ፣ ማሰቃያና ማሳደጂያ እንዲሁም ለራስ ምስል ግንባታ ብቻ በማዋል የሀገርም፣ የወገንም እንዲሁም የታሪክም ፍጹም ማፈሪያ ሆነው ሲያልፉ በተደጋጋሚ አስተውለናል። እባከዎን ያዜብን ክጅነትን በበለጠ ለመረዳት እዚህ ላይ ይግለጡት
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የተሳካ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ አካሄደ፣ “አለም አቀፍ ኮሚቴ” የሚባል እንቅሰቃሴ አለመኖሩን ገለጸ
ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ጎጠኛው የወያኔው ስርዓት በአገራችንና በህዝባችን ላይ ሲያደርስ የነበረውና እያደረሰ ያለው ግፍ ለስልጣን በበቃበት መንገድ መውረድ አለበት ብሎ ጠብመንጃውን ካነሳና መፋለም ከጀመረ አመታትን አስቆጥሯል።ለበለጠ መርጃ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopian Muslim activists deny terror charges
By KIRUBEL TADESSE
Associated Press
ADDIS ABABA, Ethiopia — A group of more than two dozen Ethiopian Muslims pleaded not guilty on Monday to charges of terrorism.
Federal
prosecutors are accusing the group, which includes prominent clerics
and journalists, with terrorism and attempts to create an Islamic state
that would undermine the country’s secular constitution. Among the 28
pleading not guilty was the wife of a former senior Cabinet minister who
was fired last month after publicly defending her. One defendant did
not plead and instead said he was mentally unfit to stand trial.
“I have not committed any crimes but a crime has been committed against me,” one defendant told the court. Read more
ሥራችን ሲመዘን
ደግም
ስንሰራ ክፉም ስንባዝን፡
የትኛው
ነው ጥሩ እስኪ ለስማችን?
ደጎችም
እኛ ነን ከፎቸም እኛ ነን፡
የቱ
ያረካናል ስንገዛ ህሊናን?
አልምተንም
አጥፊ ሁል ጊዜ ከሆን፡
ዞር
ብለን ስናይ የትኛው ተሻለን?
አውጥተን
ሰናወርድ ሁል ጊዜ ካለን፡
ፈልጎ
ለማግኘት የትኛው ቀለለን?
ለዛሬ
አሞግሰን ነገ ላይ ማዋረድ ከሆነ ልምዳቸን፡
ጓደኛ
ለማገኘት ይህ ነው ወይ ዘዳችን?
ስንመክር
ቆይተን ሴራ ከሸረብን፡
ተደብቀን
አንቀር ወደትስ ደርሳለን?
ተካፍለን
ሚስጥርን ስናማ መልሰን፡
የታል
ሽልማቱ ደመወዝ ያገኝን?
ዛሬ
ተወዳጅተን ነገ ላይ ከከዳን፡
ተጠቀምናልስ
ወይ ውጤትስ አመጣን?
እውነተኛ
መስለን እውሽት ከትናገርን፡
ሌላን
አደናገርን ከቶ እንደት ተደሰትን?
ሳናድምጥ
ሌላን ብቻ ስሙን ካለን፡
ጨመርን
ወይ እውቀት በዓእምሮ ጎለበትን?
እዚህ
ሁነን ሳለ እዛም ከተመኘን፡
በረከተልን
ወይ ምን ጭብጥስ አገኘን?
እኛን
መምሰል ትተን ሌላን ከተከተልን፡
የጃችንን
ተተን እንላለን ወይ ኖረን?
ሰለዚህ
እናስብ እስኪ ረጋ ብለን፡
ደጎችም
እኛ ነን ከፎችም እኛ ነን፡
የቱ
ያጋድላል ስራችን ሲመዘን?
ፅድቅ
እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፡
ከክፋት
ደግነት ሳይሻል አይቀርም፡
ብሎናል
ዘፋኙ ያ ያለፈው ትውልድ፡
ህዝቡን
አያዝናና ማስገንዘብ የሚወድ፡
በሉ
ልብ እናድርግ ደግ ስራችን ያጋድል፡
በትዝብት
ሚዛን ላይ እንዳንሆን ቀላል።
ተፃፈ
፡ በአርጋው 05ታህሳስ
2010
Sunday, December 16, 2012
CPJ: Eritrea, Ethiopia rank Africa’s worst jailer of the press
December 13, 2012 (PARIS) - Eritrea and Ethiopia have respectively
become Africa’s leading jailers of journalists, according to the jailed
Journalists List of 2012 released by the US-based, Committee to Protect
Journalists (CPJ).http://www.sudantribune.com/spip.php?article44854
Saturday, December 15, 2012
Friday, December 14, 2012
Eritrea denies report that Isaias Afwerki will step down
Addis Ababa — The Eritrean government has dismissed
recent reports alleging that the long-time leader of Eritrea, Isaias
Afewerki, has decided to stand-down in 2013.
Citing sources in Asmara, Ethiopian Review, an online journal, recently reported that Afewerki is planning to step down within a year, along with most of the senior leadership and will transfer power to younger leaders.
However, Eritrea's presidential spokesperson, Yemane Gebremeskel, told the German Deutsche Welle Radio's Amharic program, that the rumours are baseless. To read more

A consummate ally of grubby despots
Susan Rice shattered as Africans celebrate her demise
The Horn Times Newsletter
by Getahune Bekele
by Getahune Bekele
A
consummate ally of grubby despots, such as the late Ethiopian fuehrer
Meles Zenawi, Susan Rice’s political adversariesSusan Rice A diplomat
behaving like a petulant teenage liken her fall from grace to the fall
of the once mighty Babylon, the ancient city of sorcerers, promiscuous
war mongers and voracious tax collectors. please click her to read more
የአሜሪካ መንግስት ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን ልኡካን ትላንት ኢትዮጵያ ገቡ
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በኢትዮጵያ መንግስት አማካኝነት እየተፈጸመባቸው
ያለውን ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመተቸት መግለጫ ያወጣው የአሜሪካ መንግስት ዓለም አቀፍ የሃይማኖት
ነጻነት ኮሚሽን ልኡካን አባላት ትላንት ኢትዮጵያ
መግባታቸው ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ አውጥቶት በነበረው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በኢስላማዊ የሃይማኖት
ተቋም (መጅሊስ) ውስጣዊ አመራር ውስጥ ያልተገደበ ጣልቃ ገብነት ማሳየቱ፣ አዲስ አስተሳሰብ (አሕባሽ) በሙስሊሙ
ኅብረተሰብ ላይ ለመጫን መሞከሩ፣ በርካታ ኢማሞችም በዚሁ ሰበብ ከኢማምነት መነሳታቸው፣ መንግስት በአዲሱ የመጅሊስ
ምርጫ ላይ ያልተገደበ ጣልቃ ገብነት መፈጸሙን አስረግጦ መግለጹ ይታወሳል፡፡ To read more visit Walilign mekonen (ዋልልኝ መኮነን) webseit
Susan Rice, Spokeswoman for Tyranny in Ethiopia (Tedla Asfaw)
by Tedla Asfaw
It is exactly three month since the terrorist attack of Benghazi that took the life of US Ambassador Chris Stevens and three other officials. Ambassador Susan Rice the US Ambassador to United Nations has become a very controversial figure since Obama won reelection and considered her as the favorite to replace Hillary Clinton as Secretary of State. http://www.awrambatimes.com/?p=5085
Wednesday, December 12, 2012
The magic formula to freedom is a complete rejection the rotten apple of tyranny
If the goal of the struggle is to be free and develop our capacity we must reject rotten apple of tyranny and submit for the rule of law in Ethiopia. Most importantly, we must first reject anything tyranny offers regardless how good we perceive it to be. There is noting good in tyranny except delaying freedom and development on the expenses ourselves. Until we collectively reject the rotten apple of tyranny it will keep showing its ugly face in one form or another again and again.
Change begins within us as individuals; looking in, not out. If I sell my soul for tyranny in any form or shape, I am the problem not the solution. If I bought anything tyranny offers, I am the problem not the solution. If I entertain anything good can come out of tyranny I am the problem not the solution. Therefore, anyone that ponder the above is need to look in not out. It is good message really! To read more of click on the link:-.http://ecadforum.com/News/the-magic-formula-to-freedom-is-a-complete-rejection-the-rotten-apple-of-tyranny/
Teshome Debalke
Honestly, our problem isn’t Woyane tyranny on its own. In fact, as we can witness it is rotting on its own as expected. It is our imagination playing trick on us in believing anything good may come out of tyranny. Until our outlook changes to understand the nature of tyranny we will be playing cat-and-mouse game with it for the foreseeable future.Change begins within us as individuals; looking in, not out. If I sell my soul for tyranny in any form or shape, I am the problem not the solution. If I bought anything tyranny offers, I am the problem not the solution. If I entertain anything good can come out of tyranny I am the problem not the solution. Therefore, anyone that ponder the above is need to look in not out. It is good message really! To read more of click on the link:-.http://ecadforum.com/News/the-magic-formula-to-freedom-is-a-complete-rejection-the-rotten-apple-of-tyranny/
Tuesday, December 11, 2012
የጦር ሃይሎች ጠ/አዛዥ ማነው?
(ከኢየሩሳሌም አርአያ)
በከፍተኛው ፍ/ቤት ዳኛ ሆነው ለረጅም ዓመት አገልግለዋል፤ ከዚያ ከለቀቁ በሁዋላ
በጥብቅና ሙያ እየሰሩ ይገኛሉ። ታዋቂው የህግ ባለሙያ አነጋጋሪ በሆኑ የኢህአዴግ
የፈጠራ ክሶች ዙሪያ ለተከሳሾች ጥብቅና በመቆምና በድፍረት በመሙዋገት ይታወቃሉ።
በ1997 ከአንድ የፈጠራ ክስ ጋር በተያያዘ ለተከሳሾች ጥብቅና ቆመው ነበር፤ በፌደራል
ጠ/ፍ/ቤት በተሰየሙ ዳኛ ተብዬዋች ተግባር ክፉኛ የተበሳጩት እኚህ የህግ ባለሙያ
በወቅቱ እንዲህ አሉኝ፥
« በንጉሱ ዘመን ነው፤ በአ.አ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ልንመረቅ ሽር ጉድ እንላለን። የምንወደው
የህግ መምህራችን የኛን ሁኔታ ታዝቦ ኖሮ...አንድ ጥያቄ አቀረበልን፤ “ አሁን ሳያችሁ
በደስታ እንደተዋጣችሁ ነው፤ በመመረቃችሁ ደስተኛ ናችሁ ማለት ነው?... “ ሁላችንም
በጥያቄው ተገርመን ..< እንዴት መምህር?..በጣም ደስተኞች ነን ፤ > አልነው። ደግሞ
ጠየቀን ፥ “ ሁላችሁም ደስተኞች ናችሁ?”..ሲለን..< አዎን ደስተኞች ነን > አልነው
በአንድ ድምፅ። በጣም አዝኖ እንዲህ አለን ፥ < ሕግ በሌለበት አገር ህግ ተምራችሁ
..ሕግ የምታስፈፅሙ ይመስል፥ እንዲህ መደሰታችሁና መመፃደቃችሁ ታሳዝናላችሁ.!>...
ዛሬ የበለጠ የመምህራችን ንግግር ታወሰኝ፤ እውነትም ሕግ በሌለበት አገር...» ሲሉ
ታዋቂው የህግ ባለሙያ ያወጉኝን ለመጣጥፌ መንደርደሪያ ማስቀደሜ ያለምክንያት
አይደለም።
ጠ/ሚ/ር ተብለው የተቀመጡት ሃ/ማሪያም ደሳለኝ የጦር ሃይሎች ጠ/አዛዥነቱ ስልጣን
አልተቀበሉም። ቀደም ሲል ይህ ስልጣን በአቶ መለስ እጅ ነበር። እንዲያውም የከፍተኛ
ጄኔራሎች ሹመት በተመለከተ ቀደም ሲል የነበረውን ሕግ በመሻር ስልጣኑን ጠቅልለው
የያዙት አቶ መለስ ነበሩ። ይህ የተደረገው ከ1993ዓ.ም ወዲህ ነበር፤ ከዚያ በፊት ግን
የጦር አዛዦችን ሹመት የሚያቀርበው ጠ/ሚኒስትሩ ሲሆን የሚያፀድቀውና የሚሽረው
ደግሞ ፕሬዝዳንቱ ነበር። ፕ/ት ነጋሶ ከስልጣን ለመልቀቅ የወሰኑበት አንዱ ምክንያት
ይህው ነበር። ከሳቸው እውቅና ውጭ ጠ/ሚ/ሩ ጄኔራሎችን በማባረራቸው እንደነበር
ይታወሳል። ከዛ በሁዋላ አቶ መለስ ስልጣኑ ሙሉ በሙሉ የጠ/ሚ/ሩ እንዲሆን
የሚያስችል ህግ አውጥተው አረፉት። የሚሽሩትም የሚሾሙትም እርሳቸው ሆኑ። ባለፈው
ጊዜ ጠ/ሚ/ር ሳይኖር 34 ጄኔራሎች መሾማቸው ተነገረ፤ አስገራሚና አነጋጋሪነቱ እንዳለ
ሆኖ ለዚህ የተሰጠው መልስ ይበልጥ አስቂኝ ነበር። « ቀደም ሲል በጠ/ሚ/ሩ የተዘጋጀ
ነው» ብለው በረከት ተናገሩ። ከተሾሙት መካከል መለስ ለሹመት ለአፍታ ሊያስቡዋቸው
የማይችሉ መኮንኖች መኖራቸው የበረከት መልስ ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ ታዛቢዋች
በወቅቱ አስተያየት የሰጡበት ነው።
አሁን ደግሞ « የጦር ሃይሎች አዛዡ ማነው?» ተብሎ ቢጠየቅ መልስ የለም። ሕጉን
እንቀበል ቢባል እንኩዋን ስልጣኑ በጠ/ሚ/ር ሃ/ማሪያም እጅ አይደለም። አሁን አገሪቱዋን
የሚመራው የጦር ሃይሉ ጠ/አዛዥ ማነው? የሚል ጥያቄ ቢነሳ ተጨባጭ መልስ መስጠት
አይቻልም። ስልጣኑ በዘፈቀደ የተለያዩ የሕወሓት ጄኔራሎች እና ባለስልጣናት እንዲሁም
ከመጋረጃው ጀርባ ባደፈጡ የድርጅቱ ባለስልጣናት እጅ እየተሽከረከረ እንዳለ መረጃዋች
ይጠቁማሉ። ለመጥቀስ ካስፈለገ ባለፈው ወር በሳሞራ ቀጭን የስልክ ትዕዛዝ የተነሱት
ጄኔራል...በአስገራሚ ሁኔታ እንዲመለሱ የተደረገው ከጀርባ ሆነው አንድ ቡድን
በሚያሽከረክሩት ስብሃት ነጋ እንዲሁም ሌሎች ተከታዮቻቸው ርብርብ ነው። በተነሱት
ጄ/ል የተተኩት እንዲነሱ የተደረገውም በዚሁ ቡድን ጣልቃ ገብና ሕገ-ወጥ ውሳኔ ነው።
ሕግ፡አዋጅ...የሚባል ጨርሶ አይሰራም!! ከዚህ በተጨማሪ 3 ጄኔራሎችን ጨምሮ በርካታ
የበታች መኮንኖች ታግደው..ውሳኔ እየጠበቁ ነው፤ ከታገዱት ከኦህዴድ ወገን ይበዛሉ።
ይህ ሁሉ እየተደረገ ያለው በጄ/ል ሳሞራና ከሳቸው ጋር በተሰለፉ የቡድን አባላት ሲሆን
በተቃራኒ ያለው ቡድንም የራሱን የማባረርና የማስመለስ ድራማውን ገፍቶበታል። ይህ
ሁሉ የሚከወነው የሃ/ማሪያምን በአዋጅ የተቀመጠ ስልጣን በአደባባይ በጡንቻ በመውሰድ
ወይም በመግፈፍ ነው። ጠ/ሚ/ሩ < ለምን?..እንዴት.. ከኔ እውቅና ውጭ..? >
ብለው ለመጠየቅ ይቅርና የሚያስቡት አይመስልም። አይተው እንዳላዩ መሆንን
መርጠዋል። ከዚህ ይልቅ የመለስን «ካባ» አጥልቀው « ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አስመራ
ሄጄም ቢሆን እነጋገራለው፤ እደራደራለው» ማለቱን ተያይዘውታል። ይህም ቢሆን
የርሳቸው ውሳኔ ሳይሆን ከጀርባ ያለው ሃይል የቆየ ፍላጐትና እመነት ነው። ብዙ ወገኖችን
ያስገረመው ጉዳይ ባለስልጣናቱ ለሻዕቢያ ባለስልጣናት የሚያቀርቡት ልምምጥ የሚታይበት
የድርድር ጥያቄና ተማፅኖ፥ በአገር ውስጥና በውጭ ላሉ ተቃዋሚዎች ለአንድ አፍታ
ሊቀርብ ቀርቶ ያለመታሰቡ ነው። ከዚህ ይልቅ « ድርድር አይታሰብም» ከሚለው
አንስቶ..« የሻዕቢያ ተላላኪዎች፡ ፀረ-ሰላም ሃይሎች..አሸባሪዎች..» የሚል ያልተጨበጠ
ታርጋ እየለጠፉ መወንጀል፡መዝለፍና እስር ቤት መወርወርን ስራዬ ብለው የገፉበት
ተጨባጭ እውነታ ነው የሚታየው። የገዢዎቹ ሃሳብና ድርጊት እንደሚጋጭ የሚሳየው «
ሻዕብያን ፀረ ሰላም ሃይሎችን በዋና አዛዥነት የሚመራና የሚያሰማራ..» እያሉ እየፈረጁ፥
በአንፃሩ ለሻዕብያ የድርድር ጥያቄ አቅራቢዎች ደግሞ እራሳቸው መሆናቸው ብዙዎችን
ያስገረመ ሆኖዋል። ሲጠቃለል፥ ኢህአዴግ ራሱ ላወጣውና ለሚመፃደቅበት « ሕገ
መንግስትና አዋጅ» ተገዢ መሆን አልቻለም። ይባስ ብሎ ሁሉም አዛዥና ፈላጭ ቆራጭ
ሆኖዋል። የአቶ ሃ/ማሪያም ስልጣንና ሚና ውሉ አልለየም። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ዋና
አዛዥ ከአገሪቱ ቁልፍ ስልጣኖች ዋናው ነው። ማን ጋር ነው? የሚለውን ጥያቄ ከላይ
ለማመላከት ተሞክሮዋል። ጥያቄው ግን አሁንም መነሳቱ ይቀጥላል። ጠ/ሚ/ሩ አውቀው
ተኝተዋል። ይህ ስልጣን በየፊናው የሚያዝበት ስለበዛ..ወዴት ሊወስድ
ይችላል?..የሚለው ለመገመት አያዳግትም። እየታየ ያለውም ይህንኑ ግምት የሚያጠናክር
ነው!!

Monday, December 10, 2012
Selling Ethiopian Children’s
Selling Ethiopian Children’s and the truth about the so called adoption agency Selling Ethiopian Children’s
Sunday, December 9, 2012
Foreigner employment highest in Norway, poorest live in Denmark
Norway has more immigrants working than its Scandinavian counterparts
Denmark and Sweden. Immigrant poverty is highest in Denmark, a new OECD
(Organisation for Economic Cooperation and Development) report shows.
Desk
Photo: Jordan Fischer/Wikimedia Commons
67 percent of Norway's foreign-born population are employed. 71 percent of this figure are male, 61 percent are female. http://theforeigner.no/pages/news/foreigner-employment-highest-in-norway-poorest-live-in-denmark/
ግብጽን ኣክራሪው የሙርሲ ኣዋጅ
የግብጹ ፕሬዚደንት ሞሐመድ ሙርሢ በአገሪቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተስፋፋው የሕዝብ ተቃውሞና ዓመጽ በመገፋት ሥልጣናቸውን በማስፋት ያደረጉትን አዋጅ መልሰው ሳቡ። ግብጽና ኣክራሪው የሙርሲ ኣዋጅን በሙሉ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጠቁሙ
ለሞተው ህውሃት ነብስ ለመዝራት የታሰበ ህገ-ወጥ ሹመት
ምንም የፖለቲካ ፐሮግራም ሳያስፈልገው በየትኛውም ሁኔታ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በ
ኢትዮጲያችን ቢደረግ የወያኔ ስርዓት እንደሚያበቃለት ህዝብም ሆነ እራሳቸው የስርዓቱ ሰዎች
ጠንቅቀው ያውቁታል፡፡ ስለሆነም ነው ላለፉት ሃያ አንድ አመታት ይህ አምባገነን ስርዓት እራሱ
ያፀደቀውን ህገ-መንግስት ለአገዛዝ በሚመቸው መልኩ እየቀያየረ ላፀደቀው ህግ ሳይገዛ የህዝብን
በነፃነት የመኖር መብት ቀምቶ ያሻውን የሚያደርገው፡፡ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጠቁሙ

Saturday, December 8, 2012
ሃይለ መለስ ደሳለኝ በ አደባባይ ካዱን
ሶስት ተደራቢ ዉሸታም አጥቂ (መክትል ጠቅላይ ሚንቲር)ያላቸው ሃይለ መለስ ደሳለኝ በ አለም አደባባይ እኛን እና የ አለምን ህዝብ እንደቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስቲር እየዋሹ ይገኛሉ ። እባክዎን ይህንን ቃለ ምልልስ ሰምተው ምስክርነትዎን ይስጡ ! ከኣልጀዚራ የእንግሊዘኛው ፕሮግራም ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጠቁሙ
ሶስት ተደራቢ ዉሸታም አጥቂ (መክትል ጠቅላይ ሚንቲር)ያላቸው ሃይለ መለስ ደሳለኝ በ አለም አደባባይ እኛን እና የ አለምን ህዝብ እንደቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስቲር እየዋሹ ይገኛሉ ። እባክዎን ይህንን ቃለ ምልልስ ሰምተው ምስክርነትዎን ይስጡ ! ከኣልጀዚራ የእንግሊዘኛው ፕሮግራም ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጠቁሙ
በጂዳ የብአዴን ዝግጅት ላይ የተገኙ ተጠርጣሪ ኢትዮጵያዊያን ተባረሩ
Friday, December 7, 2012
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) 32ኛ አመት ለማክበር አርብ ምሽት በጅዳና በአካባቢዋ በተዘጋጀ
ዝግጅት ለመሳተፍ የሄዱ በርካታ ነዋሪዎች እንዳይገቡ መከልከላቸውንና ስብሰባው በጊዜ መበተኑን ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ
ከስፍራው ገልጿል።
ዛሬ በተጠራው የብአዴን ዝግጅት ላይ የተቃውሞ ድምጻችን እናሰማለን በሚል ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ወረቀት በህቡዕ
የበተኑ ሲሆን፤ በስብሰባው ላይ ተቃውሞ እንዳያካሂዱ በሚል ፍራቻ ጥሪ የተደረገላቸው አንዳንድ ግለሰቦች ከስብሰባው
ውስጥ እየተጠሩ እንዲባረሩ መደረጉን ነዋሪዎች ለነቢዩ ሲራክ ገልጸውለታል። ለተጨማሪ መረጃ እዚህ ላይ ይጠቁሙ
Thursday, December 6, 2012
ኢትዮጵያ የፍርድ ሂደት እና ፀረ ሽብሩ ህግ፣
ዛሬ ችሎት የተቀመጠው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፣ ከ 3 ዓመት ገደማ በወጣው ፀረ አሸባሪነት አዋጅ የተከሰሱት
29 የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ፣ ጉዳያቸው ለታህሳስ 8 እንዲታይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የአገሪቱ
ህገ-መንግሥት ስለዜጎች ለበለጠ መርጃ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ምርት እድገት አሳየች!
አቶ ሃይለማም ሲፈሩ ሲተቡ ቆይተው ዛሬ የካቢኔ ሹመት ለማደረግ ፓርላማ ብቅ ብለው ነበር አሉ። ይዘዋቸው ከመጡዋቸው ካቢኔዎቻቸው መካከል ሌላ ሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን ይገኙበታል።
To read more please click here
Is it Corruption
Interactive Poll: Is it Corruption? You Decide
In
this Friday, July 2, 2010 picture an unidentified man shows dirty one
dollar notes before washing them in Harare, Zimbabwe. (AP
Photo/Tsvangirayi Mukwazhi)
What do you think? Take our short polls to see how your perceptions measure up to our other readers. Is it Corruption? Vote here
Tuesday, December 4, 2012
The Precarious State of Religious Freedom in Ethiopia
Monday, December 3, 2012 @ 03:12 AM
In a weekly column entitled “Unity in Divinity” this past June, I expressed grave concern over official encroachments on religious freedom in Ethiopia. I lamented the fact that religious freedom was becoming a new focal target of official human rights violations. But I was also encouraged by the steadfast resistance of some principled Christian and Muslim religious leaders to official interference in religious affairs. I noted that “For the past two decades, Ethiopia has been the scene of crimes against humanity and crimes against nature. Now Ethiopian religious leaders say Ethiopia is the scene of crimes against divinity. Christian and Muslim leaders and followers today are standing together and locking arms to defend religious freedom and each other’s rights to freely exercise their consciences.” Read more http://addisvoice.com/2012/12/in-defense-of-religious-freedom-in-ethiopia/
Monday, December 3, 2012
የእስላም ኢትዮጵያውያን የትግል ስልት
በአለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ እስላም ኢትዮጵያውያን ማካሄድ የጀመሩት ትግል በዓይነቱም፣ በስፋቱም፣ በአስተሳሰቡም፣በስሜቱም እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአገዛዙ ጋር ከተደረጉ ትግሎች በጣም የተለየ ነው፤ በመጀመሪያ ደረጃ ትግሉ
ለሃይማኖት ነጻነት ነው፤ ስለዚህም በአገዛዙ በኩል የፖሊቲካ ዓላማና የፖሊቲካ መልክ እየተሰጠው ሲሆን በእስልምና
ምእመኖቹ በኩል ግን ትግሉን ከፖሊቲካ የጸዳ ለማድረግ ግሩም የሆነና የተሳካ ጥረት እያደረጉ ነው፤ ሁለተኛ የትግሉ ስልት ፍጹም ሰላማዊ በመሆኑ የአገዛዙን የጉልበት ስልት እያከሸፈ ያጋለጠው ይመስላል፤ አንዱና ዋነኛው የትግሉ ሰላማዊነት
መግለጫ በቤተ መስጊድ መወሰኑ ነው፤ ይህ ስልት አዲስ አይደለም፤ በብዙ የአረብ አገሮች የሚጠቀሙበት ነው።
በሙሉ ላማንበብ ኣጣቃሹን ይጠቁሙት http://www.zehabesha.com/archives/13421
Sunday, December 2, 2012
OPEN LETTER TO THE NORWEGIAN GOVERNMENT STOP ASSISTING THE ADDIS ABEBA REGIME IN ITS DRIVE TO DIVIDE THE OPPOSITION
The EPRP has come to know that the Norwegian government has invited the notorious Ephrem Yishak and a delegation led by him to Oslo to organize a so called reconciliation of certain political groups with the tyrannical regime in Ethiopia. We remember other similar and ill fated attempts made by Norway in the past.
http://www.assimba.org/
Subscribe to:
Posts (Atom)