አሁን በአመራር ላይ ያለው መጅሊስ ፤ በዛ ያሉ ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ፣ ባለፈው መስከረም 27,2005 ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የተሰየመ መሆኑ የታወቀ ነው
በአሸባሪነት ተጠርጥረው እሥር ቤት የሚገኙትና ፣ በዚያ ሆነው ጉዳያቸውን በመከታተል የሚገኙት ፣
የእሥልምና ጉዳዮች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት፣ አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኘውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ
ጉባዔ (መጅሊስ)እንዲሁም የዑላማዎችን ም/ቤት መክሰሳቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። አሁን
በአመራር ላይ ያለው መጅሊስ ፤ በዛ ያሉ ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ፣ ባለፈው መስከረም 27,2005 ምርጫ
ከተካሄደ በኋላ የተሰየመ መሆኑ የታወቀ ነው።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ
No comments:
Post a Comment