Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Monday, December 17, 2012

በደል የረሳል ወይስ ይለመዳል ወገን? (2)

በደል የረሳል ወይስ ይለመዳል ወገን? (2)

አንዳንዶች ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ለማገልገል እድሜ ዘመናቸውን እንደጣሩ፣ እንደፈለጉ፣ እንደናፈቁ ሳይሳካላቸው ያልፋሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ሌሎች ይህ ወረቃማ እድል ያለጊዜው እጃቸው ላይ ወድቆላቸው ያላግባብ ያለምንም ጥቅም ሲያሳልፉትና የወገንና የታሪክ ተጠያቂ ሲሆኑ እንመለከታለን። ከዚህም እጅግ በከፋ መልኩ ያገኙትን ሀገርንና ወገንን የመርዳት ወርቃማ እድል በተቃራኒው የሀገርን ሉአላዊነት ማስደፈሪያ፣ ወገንን ማስገረፊያ፣ ማሰቃያና ማሳደጂያ እንዲሁም ለራስ ምስል ግንባታ ብቻ በማዋል የሀገርም፣ የወገንም እንዲሁም የታሪክም ፍጹም ማፈሪያ ሆነው ሲያልፉ በተደጋጋሚ አስተውለናል። እባከዎን ያዜብን ክጅነትን በበለጠ ለመረዳት እዚህ ላይ ይግለጡት

No comments:

Post a Comment