Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Friday, December 14, 2012

የአሜሪካ መንግስት ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን ልኡካን ትላንት ኢትዮጵያ ገቡ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በኢትዮጵያ መንግስት አማካኝነት እየተፈጸመባቸው ያለውን ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመተቸት መግለጫ ያወጣው የአሜሪካ መንግስት ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን ልኡካን አባላት ትላንት ኢትዮጵያ መግባታቸው ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ አውጥቶት በነበረው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በኢስላማዊ የሃይማኖት ተቋም (መጅሊስ) ውስጣዊ አመራር ውስጥ ያልተገደበ ጣልቃ ገብነት ማሳየቱ፣ አዲስ አስተሳሰብ (አሕባሽ) በሙስሊሙ ኅብረተሰብ ላይ ለመጫን መሞከሩ፣ በርካታ ኢማሞችም በዚሁ ሰበብ ከኢማምነት መነሳታቸው፣ መንግስት በአዲሱ የመጅሊስ ምርጫ ላይ ያልተገደበ ጣልቃ ገብነት መፈጸሙን አስረግጦ መግለጹ ይታወሳል፡፡ To read more visit Walilign mekonen (ዋልልኝ መኮነን) webseit

No comments:

Post a Comment