Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Tuesday, February 19, 2013

የኢሳት ሬድዮ ሰርጭት ከኢሕኣፓ ከፍተኛ ኣመራር ጋር በሶስት ከፍል የተደረገ ቃለ ምልልስ ያዳምጡ

በሶስት ተከታታይ ከፍሎች የኢሕኣፓ ከፈትኛ ኣመራር የተከበሩ ፋሲካ በለጠ እና የተከበሩ እያሱ ኣለማየሁ ከጋዜጠኛ ሲሳይ ኣጌና ጋር በኢሳት ሬድዮ ስርጭት ያደረጉትን ቃለ መልልስ በማዳምጥ ስለ ኢሕኣፓ ኣመሰራረት የትግል ሂደት እና የፖለቲካ ፕሮግራም ያለውትን ትክክለኛ ግንዛቤ በይበልጥ ያዳብሩ። ልዩ ልዩ የኢሳት መረጃወችም በዚሁ ፕሮግራም ስለተካተቱ ጊዜ ወስደው በማድመጥ ግንዛቤወን ያስፉ፡

መልካም ግንዛቤ በመውሰድ ለተጭማሪ ትግል በጋራ እንነሳ!

No comments:

Post a Comment