Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Monday, February 4, 2013

ኢቲቪ ለረጅም ወራት የተዘጋጀበትን ሀሰተኛ ዶኩመንተሪ ፊልም የፊታችን ማክሰኞ ሊያቀርበው ነው፡፡ ጂሃዳዊ ሃረካት በሚል ኮሚቴዎቻችን ላይ መርዙን ሊረጭ ነው፡፡ ሙስሊሙን ከክርስቲያኑ ጋር ለማጋጨት የታለመ ዶክመንተሪ ፊልም ነው፡፡

እስክንድር አሰፋ ከኖርዌይ

04 02 2013 አ.አ
ETV ስራውን ትቶ ወደ መንግስት አቃጣሪነት ና የፊልም አዘጋጅና አቀናባሪ ሆኖ መቀየሩ በጥም ያሳዝናል በጣም የሚገርመው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሚደረገው ነገር ሁሉ ጠንቅቆና ቀድሞ የሚያውቅ ነው ። እንደኔ ከሆነ ፊልሙን ወደ አሜሪካን ሀገር ሆሊውድ ልከውት ሃሪፍ የ ACTION FILM በመሆን የአመቱ ምርጥ FILM በመባል አዋርድ AWARD እነደሚያገኙበትና እንደሚሸለሙበት በእርግጠኝነት ነው ምክርሬን የምለግሳቸው ወይም ቻይና ልከውት በካራቴ ፊልም ያስቀይሩትና እኛም እንይላቸው ። Please read more from http://escondera.blogspot.no/2013/02/blog-post.html 

No comments:

Post a Comment