Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Friday, February 8, 2013

ከጉርዳፈርዳ ወረዳ ለተባረሩ በሺህ ለሚቆጠሩ ስዱዳን መታሰብያ

Posted by: admin    Tags:  , ,     Posted date:  February 4, 2013  |  No comment



Editor’s Note: Where did these innocent children go? Where are they? Does anybody know or care to know? What can we do to save this innocent victims of TPLF? How can we just look at these children and do nothing? How can we just sit idly and watch this humanitarian disaster unfolding? How?
ከጉርዳፈርዳ ወረዳ ለተባረሩ በሺህ ለሚቆጠሩ ስዱዳን መታሰብያ
በጌታቸው በቀለ
ሳሰቢያ:- ይህ ፅሁፍ አምና ድርጊቱ እንደተፈፀመ የተፃፈ ፅሁፍ ነበር። ብዙዎች በዜናነት ከማተት ባለፈ በተገቢው ያህል አልተናገሩለትም። ጉዳዩ ግን የመላው ኢትዮጵያውን በአንድቦታ የመኖር እና ንብረት የማፍራት መብቱን ስለሚንድ ከእርሱ ጋር ተያያዥ የሆኖ ሕጎችን በሙሉ ስለሚያፈርሳቸው ከሕግ እና ከፖለቲካ ጥያቄ በዘለለ ለመመልከት የሚያስገድድ ነው። በትናንትናው እለት ጥር 23/2005 ዓም ጉዳዩ እንደገና አለም አቀፍ ዜና ሆኖ ቀርቧል። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ አንድ ወቅት በምክርቤት ስለጉዳዩ ተጠይቀው ሲናገሩ ”ማንም ኢትዮጵያዊ በፈለገበት ቦታ የመኖር እና ንብረት የማፍራት መብት አለው” የሚለውን የህገመንግስቱን አንቀፅ ከመጥቀስ ይልቅ በደምሳሳው ”መሬቱን የደቡብ ክልል ነው የጠየቀው፣ ጉዳዩን ማራገቡ ማናችንንም አይጠቅምም” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ይህን በሚናገሩበት ሰዓት ግን በሺ የሚቆጠሩ ከአካባቢው ለዘመናት የኖሩ ነዋሪዎች ”የተሰራብንን ግፍ መንግስት ይመልከትልን” ብለው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤት እያሉ ነበር። http://www.ethiofreedom.com ድህረ ገጽ የተወሰደ በምሆኑ እዚህ ላይ በመጠቆም እባከውን ሙሉውን ያንብቡት

No comments:

Post a Comment