Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Thursday, January 10, 2013

ለ አምስት አመታት በ ዝዋይ ማረሚያ ቤት የሚገኝው ሌ/ኮ ተስፋዮ ሀይሉ ትናንትና ህይወቱ አልፎል፡፡

ለ አምስት አመታት በ ዝዋይ ማረሚያ ቤት የሚገኝው ሌ/ኮ ተስፋዮ ሀይሉ ትናንትና ህይወቱ አልፎል፡፡
ቅንጅት ነህ በሚል ሰበብ በ አንድ ሰው ምስክርነት የታሰረው ይህ የ21 አመት ፍርደኛ ለ3 ቀናት እራሱን ሳያውቅ ያለምንም እርዳታ ከቆየ በሆላ ቅዳሜ ሪፈር ተጽፎለት ጥቁር አንበሳ ቢላክም ስለማይናገር ህክምና ሳይሰጡ አሳድረውታል፡፡

በመጨረሻም ህይወቱ አልፎል፡፡ዛሬ በ አቡናረጋዊ ቤተክርስትያን ከቀኑ 9.00የቀብረወ ስነስርአቱ ይፈጸማል፡፡አሳዛኙ ነገር ደግሞ አሁንም እሬሳው በወታደሮች መጠበቅ ነው፡፡እባካችው ሌሎች የ ፖለቲካ 5 አማራ ኮረኔል ጎደኞቹ በዝዋይ ማረምያ ቤት እንደሚገኙ እወቁልን በቀብር ስነስርአቱ ላይ ያለውን ሁኔታ መጥቶ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡
ዜናው ለመላው ኢትዩፕያውያን አሰሙልን ሼር በማድረግ ታፍነን ቆይተናል በለዋል ቤተሰቦቹ።

No comments:

Post a Comment