Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Sunday, January 6, 2013

ጠ /ሚያችን ሃይለማርያም ራሳቸው እሰረኛ "እስረኛ የለም" ይላሉ

መቸም አገራችን ካለችበት ምስቅልቅል  የምትወጣ መስሎን  በትግሬ  ነጻ  አውጭ ግንባር  የሚመራው ኢህአዲግ  በጠመንጃ  ሃይል ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ "የዘመነ መሳፍንት" ጊዜ አስተሳሰቡን ትቶ አለም የደረሰበት ዲሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር  ደረጃ ላይ ባንደርስ እንኩዋ ጠጋ ብለን ለዘመናት ታፍኖና በችጋር ተቆራምዶ የኖረው ሕዝባችን የሚሰማውን አየተነፈሰ የለፋበት ሳይቀነስብት እየተቁኣደሰ ለመኖር የሚችልበት ስርእት እንዲዘረጋ ያልወተወትነው አልነበረም፡፡
ሰሚ ጠፋና አልሆነለንም፡፡ አምባገነኑ ወያኔ/ኢሀአዲግ እያድር ጥሬ እንጂ ሊበስል አልቻልም፡፡ ለውትወታችን  የስጠው ምላሽ ሲሻው በጡቻ፡ አላያም በጠመንጃ እንዲያም ሲል አይን ባወጣ ፍርደ-ገምድል ፍርድ ሕዝባችንን ማሰቃየት ብቻ ነው፡፡ ሕዝባችንንም ካለአንዳች እረፍት ሲያሰቃይ እነሆ ሁለት አሰርተ-አምታት አገባዶ ሶስተኛውን ተያይዞታል፡፡ በተጨማሪ ለማንበብ ቀጥሎ የተመለከተውን ብሎግ ይጎቢኙት http://minilik-salsawi.blogspot.no/

No comments:

Post a Comment