Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Monday, January 7, 2013

ከእሁድ እስከ እሁድ

(ከእሁድ እስከ እሁድ)
isayas
ኢሳያስተላላኪሲሉ ህወሃትን ዘለፉ
በፈረንጅ የዘመን አቆጣጠር አዲስ ዓመት የተቀበለችውን ኤርትራን የሚመሩት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰሞኑን ባገራቸው ቴሌቪዥን በትግርኛና በአረብኛ ተሳድበዋል። የአዲስ አበባው መንግስት የሚሉትን ህወሃት፣ “ተላላኪ” ሲሉ ዘልፈውታል። ስርዓቱ በአሜሪካ ጠንካራ እንክብካቤ እድሜውን ቢያራዝምም ተቃውሞ የሚመሰረተው ውስጥ ባለው ሁኔታ እንደሆነ ያመለከቱት አቶ ኢሳያስ፣ “የራሱን ጥቅም ብቻ በሚያስቀድመውና አገሪቱን በሚያስተዳድረው ጠባብ ቡድን፣ እንዲሁም በተቀጥላነት በሚያገለግላቸው የውጪ ሃይሎች…” አማካይነት ማዕቀብ እንደተጣለባቸው ተናግረዋል። ተላልኪውን በደንብ ለማወቅ እዚህ ላይ ይጠቁሙ እና ሙሉውን ያንብቡ

No comments:

Post a Comment