Yakob's Point of Views and News, Ethiopian politics and News, Cultures, Musics etc

Monday, January 7, 2013

ሰበር ዜና በ4 ኪሎ ካምፓስ የተጎዳው ገመቹ አብዲ ሞቷል እየተባለ ነው:

የምስራቅ አፍሪካ የሰብኣዊ መብቶች ሊግ በኢትዮጵያ ያሉትን ምንጮቹን ጠቅሶ በሰጠን መረጃ መሰረት 99 የ4 ኪሎ ካምፓስ ተማሪዎች ሲታሰሩ እጅግ ቁጥራቸው በዛ ያሉ ተማሪዎች መቁሰላቸውን ተናግሩዋል/ምንሊክ ሳልሳዊ::



እንዲሁም እስካሁን ለማረጋገጥ እየሞከርን እንዳለነው ተማሪ ገመቹ አብዲ የተባለው በፖሊስ በደረሰበት እጅግ አደገኛ ዱላ እና ድብደባ የተነሳ በጣም በመጎዳቱ ሞቷል እየተባለ በስፋት እየተነገረ ሲሆን ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ተማሪዎች በ ደህንነት ሃይሎች እና በፖሊስ ተወስደው በእስር ቤት እንደሚገኙ ተገልጿል::



የስም ዝርዝራቸውን እና ተጨማሪ መርጃ ለማየት እዚህ ላይ በመጠቆም ይክፈቱት

No comments:

Post a Comment